Google Chrome Frame የሚከተሉትን የይዘት አይነቶች እንዲቆጣጠር ይፍቀዱለት |
ChromeFrameContentTypes | Google Chrome Frame የተዘረዘረው የይዘት አይነቶችን እንዲይዛቸው ይፍቀዱ |
መነሻ ገጽ |
HomepageLocation | የመነሻ ገጽ ዩአርኤሉን ያዋቅሩ |
HomepageIsNewTabPage | አዲስ የትር ገጹን እንደ መነሻ ገጽ ተጠቀም |
ቅጥያዎች |
ExtensionInstallBlacklist | የተከለከሉ ቅጥያዎች ጭነት ዝርዝር ያዋቅሩ |
ExtensionInstallWhitelist | የተፈቀደላቸው የቅጥያ ጭነቶችን ያዋቅሩ |
ExtensionInstallForcelist | በግዳጅ የተጫኑ የቅጥያዎች ዝርዝሩን ያዋቅሩ |
ExtensionInstallSources | ቅጥያ፣ መተግበሪያ እና የተጠቃሚ ስክሪፕት ጭነት ምንጮችን ያዋቅሩ |
ExtensionAllowedTypes | የተፈቀዱ የመተግበሪያ/ቅጥያ አይነቶችን ያዋቅሩ |
በርቀት ማስረገጥ |
AttestationEnabledForDevice | ለመሣሪያው በርቀት ማስረገጥን ያንቁ |
AttestationEnabledForUser | ለተጠቃሚው በርቀት ማስረገጥን ያንቁ |
AttestationExtensionWhitelist | የርቀት ማስረገጥ ኤ ፒ አዩን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው ቅጥያዎች |
AttestationForContentProtectionEnabled | ለመሣሪያው የይዘት ጥበቃ የርቀት ማስረገጥ መጠቀምን ያንቁ |
በአካባቢያዊ የሚቀናበሩ የተጠቃሚ ቅንብሮች |
SupervisedUsersEnabled | ክትትል የሚደረግባቸው ተጠቃሚዎችን ያንቁ |
SupervisedUserCreationEnabled | ክትትል የሚደረግባቸው የተጠቃሚዎች መፍጠርን ያንቁ |
ቤተኛ የመልዕክት መላላኪያ |
NativeMessagingBlacklist | የተከለከሉ የቤተኛ የመልዕክት መላላኪያ ዝርዝርን አዋቅር |
NativeMessagingWhitelist | የተፈቀደላቸው ቤተኛ የመልዕክት መላላኪያ አዋቅር |
NativeMessagingUserLevelHosts | የተጠቃሚ ደረጃ ቤተኛ መልዕክት መላላኪያ አስተናጋጆችን ይፍቀዱ (ያለአስተዳደር ፍቃዶች የተጫኑ)። |
ተኪ አገልጋይ |
ProxyMode | የተኪ አገልጋይ ቅንብሮች እንዴት እንደሚገለጹ ይምረጡ |
ProxyServerMode | የተኪ አገልጋይ ቅንብሮች እንዴት እንደሚገለጹ ይምረጡ |
ProxyServer | የተኪ አገልጋይ አድራሻ ወይም ዩአርኤል |
ProxyPacUrl | ወደ ተኪ .pac ፋይል የሚወስድ ዩአርኤል |
ProxyBypassList | የተኪ ማለፊያ ደንቦች |
ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ |
DefaultSearchProviderEnabled | ነባሪውን የፍለጋ አቅራቢውን ያንቁ |
DefaultSearchProviderName | የነባሪ ፍለጋ አቅራቢ ስም |
DefaultSearchProviderKeyword | ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ ቁልፍ ቃል |
DefaultSearchProviderSearchURL | የነባሪ የፍለጋ አቅራቢ ፈላጊ ዩአርኤል |
DefaultSearchProviderSuggestURL | ነባሪ ፍለጋ አቅራቢ የሚጠቁመው ዩአርኤል |
DefaultSearchProviderInstantURL | ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ ቅጽበታዊ ዩአርኤል |
DefaultSearchProviderIconURL | ነባሪ የፍለጋ አቅራቢ አዶ |
DefaultSearchProviderEncodings | የነባሪ ፍለጋ አቅራቢ የኮድ ግቤቶች |
DefaultSearchProviderAlternateURLs | የነባሪ ፍለጋ አቅራቢው ተለዋጭ ዩ አር ኤሎች ዝርዝር |
DefaultSearchProviderSearchTermsReplacementKey | የነባሪው ፍለጋ አቅራቢ የፍለጋ ቃል ምደባውን የሚቆጣጠር ልኬት |
DefaultSearchProviderImageURL | ለነባሪው የፍለጋ አቅራቢ በምስል የመፈለግ ባህሪይን የሚያቀርብ መለኪያ። |
DefaultSearchProviderNewTabURL | የነባሪ የፍለጋ አቅራቢ አዲስ ትር ገጽ ዩአርኤል |
DefaultSearchProviderSearchURLPostParams | POST የሚጠቀም የፍለጋ ዩአርኤል ግቤቶች |
DefaultSearchProviderSuggestURLPostParams | POST የሚጠቀም የሚጠቆም ዩአርኤል ግቤቶች |
DefaultSearchProviderInstantURLPostParams | POST የሚጠቀም የፈጣን ዩአርኤል ግቤቶች |
DefaultSearchProviderImageURLPostParams | POSTን ለሚጠቀም የምስል ዩአርኤል ግቤቶች |
የGoogle Chrome Frame ነባሪ ኤች ቲ ኤም ኤል አሳዪ |
ChromeFrameRendererSettings | የGoogle Chrome Frame ነባሪ ኤች ቲ ኤም ኤል አሳዪ |
RenderInChromeFrameList | በGoogle Chrome Frame ውስጥ ያሉት የሚከተሉት የዩ አር ኤል ቅጦችን ሁልጊዜ አሳይ |
RenderInHostList | በአስተናጋጅ አሳሹ ውስጥ ያሉት የሚከተሉት የዩ አር ኤል ስርዓተ ጥለቶችን ሁልጊዜ አዘጋጅ |
AdditionalLaunchParameters | የGoogle Chrome ተጨማሪ የትዕዛዝ መስመር ግቤቶች |
SkipMetadataCheck | በGoogle Chrome Frame ውስጥ የዲበ መለያ ማረጋገጥን ይዝለሉ |
የGoogle Drive አማራጮችን ያዋቅሩ |
DriveDisabled | Disables Drive in the Google Chrome OS Files app |
DriveDisabledOverCellular | Disables Google Drive over cellular connections in the Google Chrome OS Files app |
የመነሻ ገጾች |
RestoreOnStartup | በሚነሳበት ጊዜ የሚወሰደው እርምጃ |
RestoreOnStartupURLs | በሚነሳበት ጊዜ የሚከፈቱ ዩአርኤልዎች |
የርቀት መዳረሻ አማራጮችን ያዋቅሩ |
RemoteAccessClientFirewallTraversal | በኬላ ውስጥ ማለፍን ከሩቅ መዳረሻ ደንበኛ አንቃ |
RemoteAccessHostFirewallTraversal | በኬላ ውስጥ ማለፍን ከሩቅ መዳረሻ አስተናጅ ያንቁ |
RemoteAccessHostDomain | የተፈለገውን የጎራ ስም ለሩቅ መዳረሻ አስተናጋጆች ያዋቅሩ |
RemoteAccessHostRequireTwoFactor | ባለሁለት ክፍል ማረጋገጫ ለሩቅ መዳረሻ አስተናጋጆችን ያንቁ |
RemoteAccessHostTalkGadgetPrefix | ለርቀት መዳረሻ አስተናጋጆች የTalkGadget ቅድመ ቅጥያውን ያዋቅሩ |
RemoteAccessHostRequireCurtain | የርቀት መዳረሻ አስተናጋጆች መጋረድ ያንቁ |
RemoteAccessHostAllowClientPairing | ፒን-አልባ ማረጋገጫን ያንቁ ወይም ያሰናክሉ |
RemoteAccessHostAllowGnubbyAuth | የgnubby ማረጋገጫ ይፍቀዱ |
RemoteAccessHostAllowRelayedConnection | በርቀት መዳረሻ አስተናጋጁ የአቀባይ አገልጋዮች መጠቀምን አንቃ |
RemoteAccessHostUdpPortRange | በርቀት የመዳረሻ አስተናጋጁ ጥቅም ላይ የዋለውን የUDP ወደብ ምጥጥነ ገጽታ ይገድቡ |
የተደራሽነት ቅንብሮች |
ShowAccessibilityOptionsInSystemTrayMenu | በስርዓት መሣቢያ ምናሌ ውስጥ የተደራሽነት አማራጮችን አሳይ |
LargeCursorEnabled | ትልቅ ጠቋሚን ያንቁ |
SpokenFeedbackEnabled | የተነገረ ግብረ መልስን ያንቁ |
HighContrastEnabled | የከፍተኛ ንፅፅር ሁነታን ያንቁ |
VirtualKeyboardEnabled | የታይታ የቁልፍ ሰሌዳን አንቃ |
KeyboardDefaultToFunctionKeys | የማህደረመረጃ ቁልፎች በነባሪነት ወደ የተግባር ቁልፎች ይቀየራሉ |
ScreenMagnifierType | የማጉሊያ አይነት ያዋቅሩ |
DeviceLoginScreenDefaultLargeCursorEnabled | የትልቅ ጠቋሚው ነባሪ ሁኔታ በመግቢያ ገጹ ላይ ያዋቅሩት |
DeviceLoginScreenDefaultSpokenFeedbackEnabled | የሚነገረው ግብረመልስ ነባሪ ሁኔታ በመግቢያ ገጹ ላይ ያዋቅሩት |
DeviceLoginScreenDefaultHighContrastEnabled | የከፍተኛ ንፅፅር ሁነታው ነባሪ ሁኔታ በመግቢያ ገጹ ላይ ያዋቅሩት |
DeviceLoginScreenDefaultVirtualKeyboardEnabled | በመግቢያ ገጹ ላይ የማያ ገጽ ላይ ቁልፍ ሰሌዳውን ነባሪ ሁኔታ ያቀናብሩ |
DeviceLoginScreenDefaultScreenMagnifierType | ነባሪውን የማጉሊያ አይነት በመግቢያ ገጹ ላይ ያንቁት |
የኃይል አስተዳደር |
ScreenDimDelayAC | በሶኬት ኃይል ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መፍዘዝ መዘግየት |
ScreenOffDelayAC | በሶኬት ኃይል ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መጥፋት መዘግየት |
ScreenLockDelayAC | በሶኬት ኃይል ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መቆለፍ መዘግየት |
IdleWarningDelayAC | በሶኬት ኃይል ላይ ሲሆን የስራ ፈትቶ ማስጠንቀቂያ መዘግየት |
IdleDelayAC | በሶኬት ኃይል ላይ ሲሆን የስራ ፈትቶ መዘግየት |
ScreenDimDelayBattery | በባትሪ ኃይል ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መፍዘዝ መዘግየት |
ScreenOffDelayBattery | በባትሪ ኃይል ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መጥፋት መዘግየት |
ScreenLockDelayBattery | በባትሪ ኃይል ላይ ሲሆን የማያ ገጽ መቆለፍ መዘግየት |
IdleWarningDelayBattery | በባትሪ ኃይል ላይ ሲሆን የስራ መፍታት ማስጠንቀቂያ መዘግየት |
IdleDelayBattery | በባትሪ ኃያል ላይ ሲሆን የስራ ፈትቶ መዘግየት |
IdleAction | የስራ ፈትቶ መዘግየት ሲደርስ የሚወሰደው እርምጃ |
IdleActionAC | በኤሲ ኃይል እየተኬደ እያለ ለረጅም ጊዜ ስራ መፍታቱ ላይ ሲደረስ የሚወሰድ እርምጃ |
IdleActionBattery | በባትሪ ኃይል እየተኬደ እያለ ለረጅም ጊዜ ስራ መፍታቱ ላይ ሲደረስ የሚወሰድ እርምጃ |
LidCloseAction | ተጠቃሚው ክዳኑን ሲዘጋ የሚወሰደው እርምጃ |
PowerManagementUsesAudioActivity | የድምጽ እንቅስቃሴ የኃይል አስተዳደሩ ላይ ተጽዕኖ ይኖረው ወይም አይኖረው ይገልጻል |
PowerManagementUsesVideoActivity | የቪዲዮ እንቅስቃሴ የኃይል አስተዳደሩ ላይ ተጽዕኖ ይኖርበት ወይም አይኖርበት ይገልጻል |
PresentationIdleDelayScale | በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ያለውን የስራ ፈትቶ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ (የተቋረጠ) |
PresentationScreenDimDelayScale | በማቅረቢያ ሁነታ ላይ ያለውን የማያ ገጽ መደብዘዝ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ |
AllowScreenWakeLocks | የማያ ገጽ ማንቂያ መክፈቻዎችን ይፈቅዳል |
UserActivityScreenDimDelayScale | ከመደብዘዝ በኋላ ተጠቃሚው ንቁ ቢሆን የማያ ገጹ መደብዘዝ መዘግየት የሚመጠንበት መቶኛ |
WaitForInitialUserActivity | የመነሻ የተጠቃሚ እንቅስቃሴን ይጠብቁ |
PowerManagementIdleSettings | ተጠቃሚው ስራ ሲፈታ የሚኖረው የኃይል አስተዳደር ቅንብሮች |
ScreenLockDelays | የማያ ገጽ መቆለፍ መዘግየቶች |
የኤች ቲ ቲ ፒ ማረጋገጫ መምሪያዎች |
AuthSchemes | የተደገፉ የማረጋገጫ መርሐግብሮች |
DisableAuthNegotiateCnameLookup | የKerberos ማረጋገጫ ሲደራደሩ CNAMEን ፍለጋን ያሰናክሉ |
EnableAuthNegotiatePort | በKerberos SPN ውስጥ መደበኛ ያልሆነ ወደብ አካትት |
AuthServerWhitelist | የተፈቀደላቸው የማረጋገጫ አገልጋይ ዝርዝር |
AuthNegotiateDelegateWhitelist | የተፈቀዱ የKerberos ውክልና አገልጋይ ዝርዝር |
GSSAPILibraryName | የGSSAPI ቤተ-መጽሐፍት ስም |
AllowCrossOriginAuthPrompt | ምንጨ-ተቋራጭ ኤችቲቲፒ መሠረታዊ ማረጋገጫ መጠየቂያዎች |
የይለፍ ቃል አቀናባሪ |
PasswordManagerEnabled | የይለፍ ቃል አስተዳዳሪውን ያንቁ |
PasswordManagerAllowShowPasswords | ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃላትን በይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ውስጥ እንዲያዩ ይፍቀዱላቸው |
የይዘት ቅንብሮች |
DefaultCookiesSetting | ነባሪ የኩኪዎች ቅንብር |
DefaultImagesSetting | ነባሪ የምስሎች ቅንብር |
DefaultJavaScriptSetting | ነባሪው የJavaScript ቅንብር |
DefaultPluginsSetting | ነባሪ የተሰኪዎች ቅንብር |
DefaultPopupsSetting | ነባሪው የብቅ-ባዮች ቅንብር |
DefaultNotificationsSetting | ነባሪ የማሳወቂያ ቅንብር |
DefaultGeolocationSetting | ነባሪ የምድራዊ አካባቢ ቅንብር |
DefaultMediaStreamSetting | ነባሪው የሚዲያ ዥረት ቅንብር |
AutoSelectCertificateForUrls | የእውቅና ማረጋገጫዎች ለእነዚህ ጣቢያዎች በራስ-ሰር ይምረጡ |
CookiesAllowedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ኩኪዎችን ይፍቀዱ |
CookiesBlockedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ኩኪዎችን አግድ |
CookiesSessionOnlyForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ የክፍለ-ጊዜ ብቻ ኩኪዎችን ፍቀድ |
ImagesAllowedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ምስሎችን ፍቀድ |
ImagesBlockedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ምስሎችን አግድ |
JavaScriptAllowedForUrls | JavaScript በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ይፍቀዱ |
JavaScriptBlockedForUrls | JavaScript በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ያግዱ |
PluginsAllowedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ተሰኪዎችን ይፍቀዱ |
PluginsBlockedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ተሰኪዎችን ያግዱ |
PopupsAllowedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ብቅ-ባዮችን ፍቀድ |
RegisteredProtocolHandlers | የፕሮቶኮል አስከዋኞችን ያስመዝግቡ |
PopupsBlockedForUrls | ብቅ-ባዮች በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ያግዱ |
NotificationsAllowedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ማሳወቂያዎችን ፍቀድ |
NotificationsBlockedForUrls | በእነዚህ ጣቢያዎች ላይ ማሳወቂያዎችን ያግዱ |
AllowFileSelectionDialogs | የፋይል መምረጫ መገናኛዎች እርዳታ መጠየቅን ይፍቀዱ |
AllowOutdatedPlugins | የቆዩ ተሰኪዎች ማሄድን ይፍቀዱ |
AlternateErrorPagesEnabled | ተለዋጭ የስህተት ገጾችን ያንቁ |
AlwaysAuthorizePlugins | ፈቀዳ የሚያስፈልጋቸው ተሰኪዎች ሁልጊዜ ያሂዳል |
ApplicationLocaleValue | የመተግበሪያ አካባቢ |
AudioCaptureAllowed | የድምጽ ቀረጻ ይፍቀዱ ወይም ይከልክሉ |
AudioCaptureAllowedUrls | የድምጽ ቀረጻ መሣሪያዎች መዳረሻ ያለጥያቄ የሚሰጣቸው ዩ አር ኤሎች |
AudioOutputAllowed | ድምጽ እንዲጫወት ይፍቀዱ |
AutoCleanUpStrategy | በራስ-ሰር ጽዳት ጊዜ የዲስክ ቦታ ነጻ ለማስለቀቅ ስራ ላይ የሚውለውን ስልት ይመርጣል (ተቀባይነት ያላገኘ) |
AutoFillEnabled | ራስ-ሙላን ያንቁ |
BackgroundModeEnabled | Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ |
BlockThirdPartyCookies | የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ያግዱ |
BookmarkBarEnabled | የዕልባት አሞሌን አንቃ |
BrowserAddPersonEnabled | Enable add person in profile manager |
BrowserGuestModeEnabled | Enable guest mode in browser |
BuiltInDnsClientEnabled | አብሮ የተሰራው የዲ ኤን ኤስ ደንበኛን ተጠቀም |
ChromeOsLockOnIdleSuspend | መሣሪያው ስራ ሲፈታ ወይም ሲቋረጥ ቁልፍን አንቃ |
ChromeOsMultiProfileUserBehavior | አንድ ተጠቃሚ በአንድ የብዝሃ-መገለጫ ክፍለ-ጊዜ ያለውን ባህሪ ይቆጣጠሩ |
ChromeOsReleaseChannel | የሚለቀቅ ሰርጥ |
ChromeOsReleaseChannelDelegated | የሚለቀቀው ሰርጥ በተጠቃሚው የሚዋቀር ይሁን ወይም አይሁን |
ClearSiteDataOnExit | አሳሽ ሲዘጋ የጣቢያ ውሂብን አጽዳ (የተቋረጠ) |
CloudPrintProxyEnabled | የGoogle Cloud Print ተኪን ያንቁ |
CloudPrintSubmitEnabled | የሰነዶች ወደ Google Cloud Print መግባትን ያነቃል |
ContextualSearchEnabled | Enable Touch to Search |
DataCompressionProxyEnabled | የውሂብ መጭመቂያ ተኪ ባህሪን ያንቁ |
DefaultBrowserSettingEnabled | Set Google Chrome as Default Browser |
DeveloperToolsDisabled | የገንቢ መሣሪያዎችን ያሰናክሉ |
DeviceAllowNewUsers | የአዲስ መለያዎች መፈጠርን ፍቀድ |
DeviceAllowRedeemChromeOsRegistrationOffers | ተጠቃሚዎች ቅናሾችን በChrome ስርዓተ ክወና ምዝገባ በኩል እንዲያስመልሱ ይፍቀዱ |
DeviceAppPack | የAppPack ቅጥያዎች ዝርዝር |
DeviceAutoUpdateDisabled | ራስ-አዘምንን ያሰናክላል |
DeviceAutoUpdateP2PEnabled | p2pን ራስ-አዘምን ነቅቷል |
DeviceBlockDevmode | የገንቢ አግድ ሁነታ |
DeviceDataRoamingEnabled | የውሂብ ዝውውርን ያንቁ |
DeviceEphemeralUsersEnabled | የተጠቃሚ ውሂብ ያጽዱ እና ዘግተው ይውጡ |
DeviceGuestModeEnabled | የእንግዳ ሁነታን ያንቁ |
DeviceIdleLogoutTimeout | ስራ የፈታ የተጠቃሚ ዘግቶ መውጣት እስኪፈጸም ድረስ ጊዜ ማብቃት |
DeviceIdleLogoutWarningDuration | ስራ ፈትቶ የዘግቶ መውጫ ማስጠንቀቂያ መልዕክት ቆይታ |
DeviceLocalAccountAutoLoginBailoutEnabled | ለራስ-መግባት አዋጪ የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጭን ያንቁ |
DeviceLocalAccountAutoLoginDelay | የይፋዊ ራስ-ግባ ጊዜ ቆጣሪ |
DeviceLocalAccountAutoLoginId | ለራስ-ግባ ይፋዊ ክፍለ-ጊዜ |
DeviceLocalAccountPromptForNetworkWhenOffline | ከመስመር ውጪ ሲሆን የአውታረ መረብ መዋቅር ጥያቄን ያንቁ |
DeviceLocalAccounts | መሣሪያ-አካባቢያዊ መለያዎች |
DeviceLoginScreenPowerManagement | የኃይል አስተዳደር በመለያ መግቢያ ገጹ ላይ |
DeviceLoginScreenSaverId | በችርቻሮ ሁነታ ላይ የመግቢያ ማያው ላይ ስራ ላይ የሚውለው የማያ ገጽ ማዳኛ |
DeviceLoginScreenSaverTimeout | በችርቻሮ ሁነታ ላይ የማያ ገጽ ማዳኛው የመግቢያ ገጹ ላይ ከመታየቱ በፊት ያለው የእንቅስቃሴ-አልባነት ቆይታ |
DeviceMetricsReportingEnabled | ሜትሪክስ ሪፖርት ማድረግን ያንቁ |
DeviceOpenNetworkConfiguration | የመሣሪያ ደረጃ አውታረ መረብ ውቅር |
DevicePolicyRefreshRate | የመሣሪያ መመሪያ እድሳት ፍጥነት |
DeviceRebootOnShutdown | Automatic reboot on device shutdown |
DeviceShowUserNamesOnSignin | የተጠቃሚ ስሞችን በመግቢያ ገጽ ላይ አሳይ |
DeviceStartUpFlags | System wide flags to be applied on Google Chrome start-up |
DeviceStartUpUrls | የተገለጹ ዩአርኤልዎች በማሳያ መግቢያው ላይ ይጫኑ |
DeviceTargetVersionPrefix | ራስ-አዘምን ስሪቱን አነጣጥር |
DeviceTransferSAMLCookies | Transfer SAML IdP cookies during login |
DeviceUpdateAllowedConnectionTypes | ለዝማኔዎች የሚፈቀዱ የግንኙነት አይነቶች |
DeviceUpdateHttpDownloadsEnabled | የራስ-ዝማኔ ውርዶች በHTTP በኩል ይፍቀዱ |
DeviceUpdateScatterFactor | ራስ-አዘምን ብተና አካል |
DeviceUserWhitelist | የተፈቀደላቸው የተጠቃሚዎች ዝርዝር ያስገቡ |
Disable3DAPIs | የ3-ል ግራፊክስ ኤ ፒ አይዎች ድጋፍ ያሰናክሉ |
DisablePluginFinder | ተሰኪ አግኚው መሰናከል ያለበት ከሆነ ይግለጹ |
DisablePrintPreview | Disable Print Preview (deprecated) |
DisableSSLRecordSplitting | የኤስ ኤስ ኤል መዝገብ ስንጠቃ ያሰናክሉ |
DisableSafeBrowsingProceedAnyway | ከደህንነቱ የተጠበቀ አሰሳ ማስጠንቀቂያ ገጽ መቀጠልን ያሰናክሉ |
DisableScreenshots | ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎችን ማንሳት ያሰናክሉ |
DisableSpdy | የSPDY ፕሮቶኮልን ያሰናክሉ |
DisabledPlugins | የተሰናከሉ ተሰኪዎች ዝርዝር ይጥቀሱ |
DisabledPluginsExceptions | ተጠቃሚው ሊያነቃ ወይም ሊያሰናክል የሚችላቸውን የተሰኪዎች ዝርዝር ይግለጹ |
DisabledSchemes | የዩ አር ኤል ፕሮቶኮል መርሐግብሮችን ያሰናክሉ |
DiskCacheDir | የዲስክ መሸጎጫ አቃፊ አዋቅር |
DiskCacheSize | የዲስክ መሸጎጫ መጠን በባይቶች ያስቀምጡ |
DnsPrefetchingEnabled | የአውታረ መረብ ግምትን ያንቁ |
DownloadDirectory | የውርድ አቃፊ ያስቀምጡ |
EasyUnlockAllowed | Allows Smart Lock to be used |
EditBookmarksEnabled | የዕልባት አርትዖት ያነቃል ወይም ያሰናክላል |
EnableDeprecatedWebPlatformFeatures | Enable deprecated web platform features for a limited time |
EnableOnlineRevocationChecks | የመስመር ላይ OCSP/CRL ማረጋገጦች ይከናወኑ ወይም አይከናወኑ እንደሆኑ |
EnableWebBasedSignin | የድሮውን ድር ላይ የተመሰረተ በመለያ መግባት ያነቃል |
EnabledPlugins | የነቁ ተሰኪዎች ዝርዝር ይጥቀሱ |
EnterpriseWebStoreName | የንግድ ድርጅት ድር መደብር ስም (የተቋረጠ) |
EnterpriseWebStoreURL | የድርጅት ድር መደብር ዩአርኤል (የተቋረጠ) |
ExternalStorageDisabled | የውጫዊ ማከማቻ ማፈናጠጥን ያሰናክላል |
ForceEphemeralProfiles | ጊዜያዊ መገለጫ |
ForceGoogleSafeSearch | Force Google SafeSearch |
ForceSafeSearch | SafeSearchን ያስገድዱ |
ForceYouTubeSafetyMode | Force YouTube Safety Mode |
FullscreenAllowed | የሙሉ ማያ ገጽ ሁነታ ይፍቀዱ |
GCFUserDataDir | የGoogle Chrome Frame ተጠቃሚ ውሂብ አቃፊ ያዋቅሩ |
HideWebStoreIcon | Hide the web store from the New Tab Page and app launcher |
HideWebStorePromo | የመተግበሪያ ማስተዋወቂያዎች በአዲስ የትር ገጽ ላይ እንዳይታዩ ያግዳል |
ImportAutofillFormData | Import autofill form data from default browser on first run |
ImportBookmarks | የመጀመሪያው አሂድ ላይ ዕልባቶችን ከነባሪው አሳሽ ያስመጣል |
ImportHistory | የመጀመሪያው አሂድ ላይ የአሰሳ ታሪክን ከነባሪው አሳሽ ያስመጣል |
ImportHomepage | የመጀመሪያው አሂድ ላይ መነሻ ገጽ ከነባሪው አሳሽ ማስመጣት |
ImportSavedPasswords | የመጀመሪያ አሂድ ላይ የተቀመጡ የይለፍ ቃላትን ከነባሪው አሳሽ ያስመጡ |
ImportSearchEngine | የመጀመሪያው አሂድ ላይ የፍለጋ ፕሮግራሞችን ከነባሪው አሳሽ ያስመጣል |
IncognitoEnabled | ማንነትን የማያሳውቅ ሁነታን ያንቁ |
IncognitoModeAvailability | የማንነትን የማያሳውቅ ሁነታ ተገኝነት |
InstantEnabled | ቅጽበትን ያንቁ |
JavascriptEnabled | ጃቫስክሪፕትን አንቃ |
ManagedBookmarks | የተዳደሩ እልባቶች |
MaxConnectionsPerProxy | ከተኪ አገልጋዩ ጋር ያለው ከፍተኛ የተጓዳኝ ግንኙነቶች ብዛት |
MaxInvalidationFetchDelay | ከመመሪያ ዋጋ ማሳጣት በኋላ ከፍተኛ የማግኛ መዘግየት |
MediaCacheSize | የሚዲያ ዲስክ መሸጎጫ መጠን በባይቶች ያዋቅሩ |
MetricsReportingEnabled | የአጠቃቀም እና ከብልሽት ጋር የተያያዘ የውሂብ ሪፖርት ማድረግን ያንቁ |
NetworkPredictionOptions | የአውታረ መረብ ግምትን ያንቁ |
OpenNetworkConfiguration | የተጠቃሚ-ደረጃ የአውታረ መረብ ውቅር |
PinnedLauncherApps | በአስጀማሪው ላይ የሚያዩ የተሰኩ መተግበሪያዎች ዝርዝር |
PolicyRefreshRate | የተጠቃሚ መመሪያ እድሳት ፍጥነት |
PrintingEnabled | ማተምን ያንቁ |
RebootAfterUpdate | ከዝማኔ በኋላ በራስ-ዳግም አስጀምር |
ReportDeviceActivityTimes | የመሣሪያ እንቅስቃሴዎች ብዛት ሪፖርት ያድርጉ |
ReportDeviceBootMode | የመሣሪያ ማስነሻ ሁነታን ሪፖርት ያድርጉ |
ReportDeviceNetworkInterfaces | የመሳሪያ አውታረ መረብ በይነ ገጽን ሪፖርት ያድርጉ |
ReportDeviceUsers | የመሣሪያ ተጠቃሚዎችን ሪፖርት ያድርጉ |
ReportDeviceVersionInfo | የስርዓተ ክወና እና የጽኑ ትዕዛዝ ስሪት ሪፖርት ያድርጉ |
RequireOnlineRevocationChecksForLocalAnchors | የመስመር ላይ OCSP/CRL ፍተሻዎች ለአካባቢያዊ የእምነት መልሕቆች ይጠየቃሉ |
RestrictSigninToPattern | የትኛዎቹ ተጠቃሚዎች ወደ Google Chrome መግባት እንደሚችሉ ይገድባል |
SAMLOfflineSigninTimeLimit | በኤስኤኤምኤል በኩል ማረጋገጫ የተሰጠው ተጠቃሚ ከመስመር ውጭ በመለያ መግባት የሚችልበት ጊዜ ይገድቡ |
SSLVersionFallbackMin | Minimum SSL version to fallback to |
SSLVersionMin | Minimum SSL version enabled |
SafeBrowsingEnabled | የደህንነት አሰሳን ያንቁ |
SavingBrowserHistoryDisabled | የአሰሳ ታሪክ ማስቀመጥን ያሰናክሉ |
SearchSuggestEnabled | የፍለጋ ጥቆማ አስተያየቶችን ያንቁ |
SessionLengthLimit | የክፍለ ጊዜውን ርዝመት ይገድቡ |
SessionLocales | Set the recommended locales for a public session |
ShelfAutoHideBehavior | የመደርደሪያ ራስ-መደበቅ ተቆጣጠር |
ShowAppsShortcutInBookmarkBar | የመተግበሪያውን አቋራጭ በእልባት አሞሌው ውስጥ አሳይ |
ShowHomeButton | መነሻ አዝራር በመሳሪያ አሞሌው ላይ አሳይ |
ShowLogoutButtonInTray | የመውጫ አዝራር በስርዓቱ መሣቢያ ላይ ያሳያል |
SigninAllowed | Allows sign in to Google Chrome |
SpellCheckServiceEnabled | የፊደል ማረም ድር አገልግሎት ያንቁ ወይም ያሰናክሉ |
SuppressChromeFrameTurndownPrompt | የGoogle Chrome Frame አለመቀበል ጥያቄ ያፍኑ |
SyncDisabled | የውሂብ ከGoogle ጋር መመሳሰል ያሰናክሉ |
SystemTimezone | የሰዓት ሰቅ |
SystemUse24HourClock | በነባሪነት ባለ 24 ሰዓት ሰዓት ይጠቀሙ |
TermsOfServiceURL | የመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያ አገልግሎት ውል ያዋቅሩ |
TouchVirtualKeyboardEnabled | ምናባዊ የቁልፍ ሰሌዳን ያንቁ |
TranslateEnabled | ተርጉምን ያንቁ |
URLBlacklist | አንድ የዩ አር ኤልዎች ዝርዝር መዳረሻን ያግዱ |
URLWhitelist | የዩ አር ኤልዎች ዝርዝር መዳረሻን ይፈቅዳል |
UptimeLimit | በራስ-ሰር ዳግም በማስነሳት መሳሪያ በርቶ የሚቆይበትን ጊዜ ይገድቡ |
UserAvatarImage | የተጠቃሚ አምሳያ ምስል |
UserDataDir | የተጠቃሚ ውሂብ አቃፊ ያዋቅሩ |
UserDisplayName | የማሳያ ስሙን ለመሣሪያ-አካባቢያዊ መለያዎች ያዋቅሩ |
VideoCaptureAllowed | የቪዲዮ መቅረጽ ይፍቀዱ ወይም ይከልክሉ |
VideoCaptureAllowedUrls | የቪዲዮ ቀረጻ መሣሪያዎች መዳረሻ ያለጥያቄ የሚሰጣቸው ዩ አር ኤሎች |
WPADQuickCheckEnabled | የWPAD ማመቻቸትን ያንቁ |
WallpaperImage | ልጣፍ ምስል |